1 የጴጥሮስ መልእክት 2:7

1 የጴጥሮስ መልእክት 2:7 አማ05

እንግዲህ ለእናንተ ለምታምኑት ይህ ድንጋይ ክቡር ነው፤ ለማያምኑት ግን “ግንበኞች ንቀው የጣሉት ድንጋይ የማእዘን ራስ ሆነ።”