1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:38

1ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:38 መቅካእኤ

ከዚህ በኋላ ጌታ እሳትን ላከ፤ ያም እሳት መሥዋዕቱን፥ እንጨቱንና ድንጋዩን አቃጠለ፤ ምድሩንም ለበለበ፤ በጉድጓዱ የነበረውንም ውሃ አደረቀ፤