አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:38

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:38 አማ05

ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እሳትን ላከ፤ ያም እሳት መሥዋዕቱን፥ እንጨቱንና ድንጋዩን አቃጠለ፤ ምድሩንም ለበለበ፤ በጒድጓዱ የነበረውንም ውሃ አደረቀ፤