1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:21

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:21 መቅካእኤ

ሕግ የሌላቸውን ለመጠቅም ስል፥ የእግዚአብሔር ህግ ሳይኖረኝ ቀርቶ ሳይሆን በክርስቶስ ሕግ ስር ሳለሁ፥ ሕግ ለሌላቸው ሕግ እንደሌለኝ ሆንኩ።