1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:28

1ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:28 መቅካእኤ

የአሕዛብ ወገኖች ለጌታ የሚገባውን ስጡ፥ ለጌታ ተገቢውን ክብርና ኃይል ስጡ።