አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:28

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:28 አማ05

በምድር የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ! ስለ ክብሩና ስለ ኀይሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት።