የዮሐንስ ራእይ 11:3

የዮሐንስ ራእይ 11:3 አማ05

ሁለቱ ምስክሮቼ የሐዘን ልብስ ለብሰው አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሥልሳ ቀን ትንቢት እንዲናገሩ ኀይል እሰጣቸዋለሁ።”