መጽሐፈ መዝሙር 76:3

መጽሐፈ መዝሙር 76:3 አማ05

በዚያም የሚያንጸባርቁ ፍላጻዎችን፥ ጋሻና ጦርን፥ ሌሎችንም የጦር መሣሪያዎች ሁሉ ሰባበረ።