መጽሐፈ መዝሙር 58:6

መጽሐፈ መዝሙር 58:6 አማ05

አምላክ ሆይ! የእነዚህን እንደ አንበሳ አስፈሪ የሆኑ ሰዎች ጥርስ ስበር፤ መንጋጋቸውንም አውልቅ።