መጽሐፈ መዝሙር 37:30-31

መጽሐፈ መዝሙር 37:30-31 አማ05

ከጻድቅ ሰው አፍ ጥበብ ይወጣል፤ አንደበቱም ፍትሕን ይናገራል። የአምላኩም ሕግ በልቡ ነው፤ እግሩም አይደናቀፍም።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}