መጽሐፈ መዝሙር 22:7

መጽሐፈ መዝሙር 22:7 አማ05

የሚያዩኝ ሰዎች ሁሉ ይዘባበቱብኛል፤ ፊታቸውን ያኰሳትሩብኛል፤ ራሳቸውንም ይነቀንቁብኛል።