መጽሐፈ መዝሙር 17:7

መጽሐፈ መዝሙር 17:7 አማ05

የአንተን ከለላ ለሚፈልጉ፥ በቀኝ እጅህ የምታድናቸው አምላክ ሆይ! ዘለዓለማዊ ፍቅርህን በአስደናቂ ሁኔታ ግለጥ።