መዝሙር 17:7
መዝሙር 17:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ምድርም ተንቀጠቀጠች፥ ተናወጠችም፥ የተራሮችም መሠረቶች ተነቃነቁ፥ እግዚአብሔር ተቈጥቶአልና ተንቀጠቀጡ።
ያጋሩ
መዝሙር 17 ያንብቡመዝሙር 17:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከጠላቶቻቸው መተገኛ ያደረጉህን፣ በቀኝ እጅህ የምትታደግ ሆይ፤ ጽኑ ፍቅርህን ድንቅ አድርገህ ግለጥ።
ያጋሩ
መዝሙር 17 ያንብቡ