መጽሐፈ መዝሙር 135:13-14

መጽሐፈ መዝሙር 135:13-14 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! ስምህ ዘወትር ሲታወጅ ይኖራል፤ ትውልድ ሁሉ ያስታውሱሃል። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይፈርዳል፤ ለአገልጋዮቹም ይራራል።