መጽሐፈ መዝሙር 109:7-8

መጽሐፈ መዝሙር 109:7-8 አማ05

በተሟገተ ጊዜ ተረትቶ ይመለስ፤ ጸሎቱ እንኳ እንደ ኃጢአት ይቈጠርበት፤ ዕድሜውም በቶሎ ይቀጭ፤ ሥራውንም ሌላ ሰው ይውሰድበት።