መጽሐፈ መዝሙር 109:1-4

መጽሐፈ መዝሙር 109:1-4 አማ05

የማመሰግንህ አምላክ ሆይ፥ እባክህ ዝም አትበል። ክፉዎችና ሐሰተኞች ተቃውመውኛል፤ በእኔ ላይ በሐሰት ይናገራሉ። በጥላቻ ዙሪያዬን ከበቡኝ፤ ያለ ምክንያትም አደጋ ጣሉብኝ ለወዳጅነቴ የመለሱልኝ አጸፋ ክስ ነው፤ እኔ ግን እጸልይላቸዋለሁ።