መጽሐፈ መዝሙር 108:2-5

መጽሐፈ መዝሙር 108:2-5 አማ05

በገናዬና መሰንቆዬም ተነሡ፤ እኔም በማለዳ እነሣለሁ። እግዚአብሔር ሆይ! በመንግሥታት መካከል አመሰግንሃለሁ፤ በአሕዛብ መካከል የምስጋና መዝሙር አቀርብልሃለሁ። ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ከሰማያት በላይ ነው፤ ታማኝነትህም ወደ ጠፈር ይደርሳል። አምላክ ሆይ! ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም ከምድር ሁሉ በላይ ይሁን።