መጽሐፈ መዝሙር 103:2-3

መጽሐፈ መዝሙር 103:2-3 አማ05

ነፍሴ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኚ! ቸርነቱንም አትርሺ! ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር ይላል፤ ሕመሜንም ሁሉ ይፈውሳል።