መጽሐፈ ምሳሌ 29:15

መጽሐፈ ምሳሌ 29:15 አማ05

ልጆችን መገሠጽና መቅጣት ጥበብ እንዲያገኙ ያደርጋል፤ ልጅ ስድ ዐደግ የሆነ እንደ ሆነ ግን እናቱን ያሳፍራል።