ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6-8

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6-8 አማ05

እርሱ ሁልጊዜ የመለኮት ባሕርይ አለው። ይሁን እንጂ ከእግዚአብሔር ጋር እኩል የሚያደርገውን የመለኮት ባሕርይ በኃይል እንደ ያዘ አልቈጠረውም። ይልቁንም ያለውን ክብር ሁሉ ትቶ እንደ ባሪያ ሆኖ ታየ እንደ ሰውም ተወለደ፤ በሰው አምሳልም ተገለጠ፤ በትሕትና ራሱን ዝቅ አደረገ፤ እስከ ሞት ድረስ፥ ያውም በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እስከ መሞት ድረስ ታዛዥ ሆነ።

ከ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:6-8ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች