ኦሪት ዘኊልቊ 29:1

ኦሪት ዘኊልቊ 29:1 አማ05

“ሰባተኛው ወር በገባ በመጀመሪያው ቀን ለማምለክ ትሰበሰባላችሁ፤ በእርሱም ምንም ሥራ አትሠሩበትም፤ በዚያን ቀን መለከት ይነፋል፤