የማርቆስ ወንጌል 4:41

የማርቆስ ወንጌል 4:41 አማ05

እነርሱም በጣም ፈርተው፥ እርስ በርሳቸው “ኧረ ለመሆኑ፥ ነፋስና ባሕር እንኳ የሚታዘዙለት ይህ ማን ነው?” ተባባሉ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች