የማቴዎስ ወንጌል 5:11-12

የማቴዎስ ወንጌል 5:11-12 አማ05

“በእኔ ምክንያት ሰዎች ሲሰድቡአችሁና ሲያሳድዱአችሁ፥ በውሸትም ስማችሁን ሲያጠፉት ደስ ይበላችሁ። በመንግሥተ ሰማይ የምታገኙት ዋጋ ትልቅ ስለ ሆነ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሴትም አድርጉ። ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያት እንዲሁ ስደትና መከራ አድርሰውባቸዋል።”

ተዛማጅ ቪዲዮዎች

ከ የማቴዎስ ወንጌል 5:11-12ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች