ኦሪት ዘሌዋውያን 19:36

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:36 አማ05

ትክክለኞች የሆኑ ሚዛኖች ማለት የርዝመት፥ የክብደትና የፈሳሽ መለኪያዎች ይኑሩአችሁ፤ ከግብጽ ምድር ያወጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።