ትንቢተ ኢሳይያስ 1:7

ትንቢተ ኢሳይያስ 1:7 አማ05

እነሆ አገራችሁ ምድረ በዳ ሆናለች፤ ከተሞቻችሁም በእሳት ጋይተዋል፤ የእርሻችሁም ቦታ ዐይናችሁ እያየ የውጪ ጠላት ይወስደዋል፤ ሁሉንም ነገር አጥፍቶ ምድራችሁን ውድማ ያደርጋታል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}