ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 11:40

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 11:40 አማ05

እግዚአብሔር ለእኛ የተሻለ ነገር ዐቅዶአልና፤ ስለዚህ እነርሱ ከእኛ ጋር እንጂ ብቻቸውን ፍጹሞች መሆን አይችሉም።