ኦሪት ዘፍጥረት 25:23

ኦሪት ዘፍጥረት 25:23 አማ05

እግዚአብሔርም፥ “በማሕፀንሽ ያሉት ሁለት ሕዝቦች ናቸው፤ እርስ በርሳቸው የማይስማሙ ሁለት ወገኖች ትወልጃለሽ፤ አንዱም ከሌላው የበረታ ይሆናል፤ ታላቁም ለታናሹ አገልጋይ ይሆናል” አላት።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}