መጽሐፈ አስቴር 6:14

መጽሐፈ አስቴር 6:14 አማ05

እነርሱም ገና ይህን በመነጋገር ላይ ሳሉ የቤተ መንግሥቱ ጃንደረቦች ሃማንን ወደ አስቴር ግብዣ በአስቸኳይ ይዘውት ሄዱ።