ኦሪት ዘዳግም 6:8-9

ኦሪት ዘዳግም 6:8-9 አማ05

ምልክት ይሆኑህ ዘንድ በእጅህ ላይ እሰራቸው፤ በግንባርህም እንደ መለያ ለጥፋቸው። በቤትህ ደጃፍ መቃኖችና በቅጽር በሮችህ ላይ ጻፋቸው።