ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:1

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 2:1 አማ05

እግዚአብሔር ኤልያስን በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ የሚወስድበት ጊዜ ደረሰ፤ ኤልያስና ኤልሳዕ ከጌልጌላ ተነሥተው ጒዞ ጀመሩ፤