ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:19

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 18:19 አማ05

እግዚአብሔርም ‘አክዓብ ወደ ራሞት ሄዶ በዚያ እንዲገደል ሊያሳስተው የሚችል ማን ነው?’ ሲል ጠየቀ፤ ከመላእክቱም መካከል አንዱ አንድ ነገር፥ ሌላው ሌላ ነገር በመግለጥ የተለያየ ሐሳብ አቀረቡ፤