1 የጴጥሮስ መልእክት 5:8-9

1 የጴጥሮስ መልእክት 5:8-9 አማ05

በመጠን ኑሩ፤ ንቁም! ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን በመፈለግ እንደሚያገሣ አንበሳ በዙሪያችሁ ይንጐራደዳል። በዓለም ሁሉ ያሉ ወንድሞቻችሁ ይህን ዐይነት መከራ እንደሚቀበሉ በማወቅ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።

ከ 1 የጴጥሮስ መልእክት 5:8-9ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች