አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 17:24

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 17:24 አማ05

እርስዋም “እነሆ አንተ የእግዚአብሔር ሰው መሆንህንና እግዚአብሔርም በአንተ አማካይነት መናገሩን አሁን አረጋገጥኩ!” ስትል መለሰችለት።