አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 17:22

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 17:22 አማ05

እግዚአብሔርም የኤልያስን ጸሎት ሰማ፤ የልጁም እስትንፋስ እንደገና ተመልሶለት ዳነ።