አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 16:30

አንደኛ መጽሐፈ ነገሥት 16:30 አማ05

አክዓብ ከእርሱ በፊት ከነበሩት ነገሥታት ሁሉ ይበልጥ የከፋ ኃጢአት በመሥራቱ እግዚአብሔርን አሳዘነ፤