አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:31

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:31 አማ05

ሰማይና ምድር ደስ ይበላቸው! ሕዝቦች ሁሉ “እግዚአብሔር ንጉሥ ነው” ይበሉ።