አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:24

አንደኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 16:24 አማ05

በሕዝቦች መካከል ክብሩን አስታውቁ፤ ለሕዝቦችም ሁሉ ታላቅ ሥራውን አውሩ።