ማሕልየ መሓልይ 4:5

ማሕልየ መሓልይ 4:5 NASV

ሁለቱ ጡቶችሽ መንታ ሆነው የተወለዱ፣ በውብ አበቦች መካከልም የተሰማሩ፣ ሁለት የሚዳቋ ግልገሎችን ይመስላሉ።