ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር። በከንፈሩ መሳም ይሳመኝ ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ደስ ያሰኛልና። የሽቱህ መዐዛ ደስ ያሰኛል፤ ስምህ እንደሚፈስስ ሽቱ ነው፤ ታዲያ ቈነጃጅት ቢወድዱህ ምን ያስደንቃል!
ማሕልየ መሓልይ 1 ያንብቡ
ያዳምጡ ማሕልየ መሓልይ 1
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ማሕልየ መሓልይ 1:1-3
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች