ሮሜ 8:24-25

ሮሜ 8:24-25 NASV

በዚህ ተስፋ ድነናል፤ ተስፋው የሚታይ ከሆነ ግን ተስፋ አይደለም፤ የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደርገዋል? ነገር ግን ገና ያላየነውን ተስፋ ብናደርግ፣ በትዕግሥት እንጠብቀዋለን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ሮሜ 8:24-25ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች