ሮሜ 8:22-23

ሮሜ 8:22-23 NASV

እስከ አሁን ድረስ ፍጥረት ሁሉ በምጥ ጊዜ እንዳለው ሥቃይ በመቃተት ላይ እንደሚገኝ እናውቃለን። እርሱ ብቻ ሳይሆን፣ የመጀመሪያውን የመንፈስ ፍሬ ያገኘን እኛ ራሳችን የሰውነታችን ቤዛ የሆነውን ልጅነታችንን በናፍቆት እየተጠባበቅን በውስጣችን እንቃትታለን።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ሮሜ 8:22-23ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች