ሮሜ 8:19-21

ሮሜ 8:19-21 NASV

ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት ይጠባበቃል። ፍጥረት ሁሉ ለከንቱነት ተዳርጓል፤ ይኸውም በራሱ ምርጫ ሳይሆን፣ ለተስፋ እንዲገዛ ካደረገው ከፈቃዱ የተነሣ ነው። ይህም ፍጥረት ራሱ ከመበስበስ ባርነት ነጻ ወጥቶ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደ ሆነው ወደ ከበረው ነጻነት እንዲደርስ ነው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ሮሜ 8:19-21ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች