ሮሜ 5:2-4

ሮሜ 5:2-4 NASV

በርሱም በኩል አሁን ወደ ቆምንበት ጸጋ በእምነት መግባት ችለናል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሤት እናደርጋለን። በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሤት እናደርጋለን፤ ምክንያቱም መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን። ትዕግሥት ጽናትን፣ ጽናት የተፈተነ ባሕርይን፣ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ከ ሮሜ 5:2-4ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች