ሮሜ 4:20-22

ሮሜ 4:20-22 NASV

ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብርን ሰጠ እንጂ፣ የእግዚአብሔርን ተስፋ አልተጠራጠረም፤ እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ ርግጠኛ ነበር። ስለዚህ፣ “ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።”