መዝሙር 99:6-7

መዝሙር 99:6-7 NASV

ሙሴና አሮን ካህናቱ ከሆኑት መካከል ነበሩ፤ ሳሙኤልም ስሙን ከጠሩት መካከል አንዱ ነበረ፤ እነርሱ ወደ እግዚአብሔር ተጣሩ፤ እርሱም መለሰላቸው። ከደመና ዐምድ ውስጥ ተናገራቸው፤ እነርሱም ትእዛዙንና የሰጣቸውን ድንጋጌ ጠበቁ።