መዝሙር 62:5-6

መዝሙር 62:5-6 NASV

ነፍሴ ሆይ፤ ዐርፈሽ እግዚአብሔርን ብቻ ጠብቂ፤ ተስፋዬ ከርሱ ዘንድ ነውና። ዐለቴና መድኀኒቴ እርሱ ብቻ ነው፤ መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ እኔም አልናወጥም።

ከ መዝሙር 62:5-6ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች