መዝሙር 55:4-6

መዝሙር 55:4-6 NASV

ልቤ በውስጤ ተጨነቀብኝ፤ የሞት ድንጋጤም በላዬ መጣ። ፍርሀትና እንቅጥቃጤ መጣብኝ፤ ሽብርም ዋጠኝ። እኔም እንዲህ አልሁ፤ “ምነው የርግብ ክንፍ በኖረኝ! በርሬ በሄድሁና ባረፍሁ ነበር፤