መዝሙር 38:1-2

መዝሙር 38:1-2 NASV

እግዚአብሔር ሆይ፤ በቍጣህ አትገሥጸኝ፤ በመዓትህም አትቅጣኝ። ፍላጻዎችህ ወግተውኛልና፤ እጅህም ተጭናኛለች።