መዝሙር 37:22-23

መዝሙር 37:22-23 NASV

እግዚአብሔር የባረካቸው ምድርን ይወርሳሉ፤ እርሱ የሚረግማቸው ግን ይጠፋሉ። የሰው አካሄድ በእግዚአብሔር ይጸናል፤ በመንገዱ ደስ ይለዋል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}