መዝሙር 26:2-3

መዝሙር 26:2-3 NASV

እግዚአብሔር ሆይ፤ ፈትነኝ፤ መርምረኝም፤ ልቤንና ውስጤን መርምር፤ ምሕረትህ ከፊቴ አልተለየምና፣ በእውነትህም ተመላለስሁ።